Loading ...
Call Us +251978212121
Email To admin@addiseyita.com
Office Hrs ከስኞ-አርብ፡ 2:30'-11:00'

ብዙዎች ባልጠራ እይታ ወደ ቢዝነስ ዓለም ገብተው የገንዘብና የሞራል ኪሳራዎች ሰለባ ሆነዋል። እናንተም ይህን ስህተት መድገም የለባችሁም። ምን አይነት ቢዝነስ መስራት ይፈልጋሉ?… ምን አይነት ማሽን መግዛት ይፈልጋሉ?…. እቅዳችሁን ወደ ተግባራዊ እንቅስቃሴ የምትለውጡበትን መንገድ አዲስ እይታ በሳይንሳዊ ስልጠና ሊመራችሁ ዝግጁ ነው። ከተፈጥሯችሁ ጋር የሚሄድና በገበያ አዋጭነት ጥናት የተደገፈ ቢዝነስ ውስጥ እንድትገቡ ማገዝ ብቻ ሳይሆን ስኬታማ እስክትሆኑ ድረስ ከጎናችሁ በመሆን ያግዛችኋል። የገበያ ትስስርን በመፍጠርና የጥሬ እቃ አቅርቦትን በቅርበት በመከታተልም መንገዳችሁን ያቀልላችኋል። -የሻማ ማሽን -የቾክ ማሽን -የባልዚን ማሽን -የሰንደል ማሽን እና ሌሎችም የሀገር ውስጥና ከባህር ማዶ የምናስመጣቸውን ማሽኖች እንደ ቢዝነስ ፍላጎታችሁ ልናስመጣላችሁ ዝግጁ ነን። ማሽን መግዛት ብቻውን ውጤታማ አያደርግምና ከገበያ ትስስር እስከ ጥሬ አቅርቦት አብረናችሁ እንዘልቃለን። ይምጡና ይጎብኙን። አድራሻ፡-ሜክሲኮ ኬኬር ህንፃ አንደኛ ፎቅ ስልክ፡-0978212121

Facebook
Twitter
YouTube
Instagram
Telegram