የንግድ ዘርፍ: የቡና መቁላትና መፍጨት ስራ መነሻ ካፒታል: 250 ሺህ ብር ትርፍ፡ በወር ከ18-20 ሺህ ብር ለስራው የሚያስፈልጉ፡ 2 ክፍል ቦታና የሀገር ውስጥ የቡና መቁያና መፍጫ ማሽን